ግብ

                         ግብ

ለተጠቃሚ በተሰጠ መረጃ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና ውጤታማነት ማሳደግ

ግብ

                ግብ

  • ያደገ የመንግስት ምላሽ ሰጪነትና በአቅም የተገነባ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ሴክተር

ግብ

                ግብ 

  •   በኮሙኒኬሽን ሥርዓቱ የባለድርሻና አጋር አካላት ተሳትፎና ቅንጀታዊ አሠራር በማጎልበት የተፈጠረ ብሄራዊ መግባባትና የገጽታ ግንባታ፤ 

የትኩረት መስክ

      የትኩረት መስክ

  • በመምሪያውየኮሚዩኒኬሽን ሚዲያ ግንኙነት ተግባራትን ጥራት ቅልጥፍናን ለማረጋገጥ ይሰራል፡፡

  • በሚድያ  ሞኒተሪንግ በህዝብ አስተያየትጥናትና ምርምር ማጎልበት

  • በመንግስትመረጃና ዲጂታል ሚዲያ አስተዳደር

እሴቶች

እሴቶች

  •   ቅንነት
  •   ታማኝነት
  •    ተጠያቂነት
  •    የላቀና አሰተማመኝ አገልግሎት መስጠት
  •    የፈጠራና የኃሳብ አመንጭነት አቅምን ማዳበር
  •    አክብሮትና አንድነት
  •    በኃሳብ አሸናፊነት ማመን
  •    ትብብርና የቡድን ስራ
  •    የአመራር ብቃት
  • ኃላፊነትን መውሰድ