ዝርዝር ዓላማ
1.ዜጎች በመንግሥት ቁልፍ አጃንዳዎች፣ የፖሊሲ አፈፃፀሞችና በወሳኝ ወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ጥራት ያለው መረጃን በወቅቱ እንዲያገኙ የተደራጀ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መስጠት፣
2.በጠንካራ አደረጃጀትና አሠራር የተገነባ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን የመፈጸምና የማስፈጸም ዐቅም መፍጠር፣
3. ትልልቅ ሀገራዊና ዞና ባህላዊ ሁነቶች፣ የሚከበሩ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ በዓላት፣ በከፍተኛ አመራሮች የሚመሩ ጉብኝቶች)፣ ልዩ ልዩ ኢኒሼቲቮችን ማሳካት፣ እንዲሁም ሊከሰቱ የሚችሉ ቀውሶችን ማስተዳደር የሚችል የኮሙኒኬሽን ስርአት መፍጠር፣
4. የሚዲያ ሞኒተሪንግና የህዝብ አስተያት ጥናት በማካሄድ ውጤቱን ለሚመለከታቸው አካላት ለማቅረብ፣
5. ህዝብንና መንግስትን በማገናኘትና በማቀራረብ የዞኑን ገጽታ ለመገንባት፣
6. የመንግስት መረጃና ዲጂታል ሚዲያ ማስተዳደርና ማልማት፣

Add new comment